1.1만
103.3만
2,263
2023.07
ይህ ኦርቶዶክሳዊ ሚድያ መንፈሳዊ አገልግሎቶች እና የተለያዩ መንፈሳዊ ፊልምና የሥነፅሁፍ ዝግጅት ና የቀጥታ ሥርጭት መንፈሳዊ መረሃ ግብራትንም ያሟላነው .እንዲሁም በስቱድዮ ተዘጋጅተው የሚቀርቡ መንፈሳዊ መዝሙራትን እና ልዩ አስተማሪ የሆኑ ውይይቶች እና ትምህርቶች በሁሉም የዕድሜ መጠን ተዘጋጅተው በዚህ የሚቀርቡበት ሚድያ ነው . ጥበብ ከዳርቻ እስከ ዳርቻ ድረስ ደኅና ሆና ትደርሳለች በቸርነትዋም ሁሉን ትሠራለች እኔም ከጐልማሳነቴ ጀምሮ ወደድኳት ፈለግኋት መፅሐፈ ጥበብ 8-1-3 . ሚዲያውን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ይኼ ሚድያ የዲያቆን ኤፍሬም ዋለልኝ ነው. መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በመደገፍ ስለ ምታበረታቱን እናመሰግናለን .